Thursday, August 4, 2016

ታንከ በሕዝባዊ ቁጣ ላይ አይሰራም




ከዘነበ ታምራት

የፊታችን ቅዳሜ ባሕርዳር ሊደረግ የታቀደውን ሕዝባዊ ስብስባ ለማኮላሸት የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር ባዶ እጁን የሚወጣውን ሰላማዊ ሰልፈኛን በታንክ ለመበተን እየተዘጋጀ መሆኑን ፌስቡክ ላይ አነበብኩ። ወያኔ በ 1997 አዲስ አበባ ላይ በተደረገ ሕዝባዊ አመጽ ታንክ አውጥቶ ሕዝብን ለመፍጀት መቃጣቱ የሚታወስ ነው።

የኢትዮጵያ ሕዝብ አገሪቱን ከጠላት ለመከላከል በገዛው ከባድ የጦር መሳሪያ ራሱ ሊደመሰስበት አፈ ሙዝ የዞረበት ለመጀመሪያ ጊዜ በወያኔ ነው። አሁንም በባሕርዳር ሕዝባዊ ስብሰባ ወያኔ እንደለመደው እንኳን ታንከ ኒውክሌር ቢያወጣ ጀግናው የአማራ ሕዝብ የሚበገር እንደማይሆን ወያኔ ተረድቶ ከድርጊቱ መቆጠብ አለበት። ይህ ባይሆን ግን ጸረ ሕዝብ የሆነውን ትእዛዝ የሰጠው ባለ ስልጣን ወየውለት። ማርያምን፤ የአማራው ሕዝብ አይምረውም! በ 1997ቱም ጊዜ ለወጣው ታንክ ትእዛዝ የስጠው ራሱ መለስ ዜናዊ እንደነበር ታውቋል። ይህም ወንጀለኛ ከእግዚአብሄር ፍርዱን አግኝቷል። ተባባሪዎቹም የታወቁ ስለሆኑ ፍርዳቸውን ለመቀበል ጊዜያቸውን እየጠበቁ ናቸው። እነዚህ ልባቸው የተደፈነ ወያኔዎች ሕዝብን ከመጤፍ ባለመቁጠር የፈጸሙት ግፍ የሁዋላ ኋላ ራሳቸው ላይ እንደሚጠመጠም ልብ አይሉም።

በሰላማዊ ሰልፍ ላይ በተገኙ ዜጎች ላይ ታንክ በመደገንና በመግደል እስከ ዛሬ የሚታወቁ የለየላቸው ጸረ ሕዝብ መንግስታት ቻይና፤ ሶርያና በትግራይ ወያኔ ግንባር የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሰት ናቸው።  የ 1989ኙ የቴናነም አደባባዩ እልቂት በስልጣን ሽኩቻ  የተወጠሩት የቻይና አምባገነኖች መሪዎች ውጤት ነው። በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ወሰን የለሽ ስልጣን ሲረገጥ የነበረው የቻይና ሕዝብ በተለይም ወጣቱ ክፍል የዲሞክራሲ አመራርን በመጠየቅ ለአሰርተ አመታት ስላማዊ ሰልፍ በመውጣት አያሌ አቤቱታዎችን ቢያቀርብም ከመታሰርና በየምክንያቱ እየታፈነ ከመገደል አልዳነም። በተለይም በ 1987 /ም የቴይናነም አደባባይን ባጥለቀለቀው ሰልፍ 24 ወጣቶች በመታሰራቸው ወዲያውንም ነጻነተኛ /ሊበራል ናቸው ተብለው ይታሰቡ የነበሩትና የተማሪውን ንቅናቄ ይደግፉ የነበሩት የፓርቲው ዋና ጸሃፊ ሁ ያቦንግ ስልጣናቸውን ቢለቁም በፓርቲው ባለስልጣናት መካክል በነበረው ሽኩቻ ሸር በመገደላቸው የሕዝብ ቁጣ አገንፍሎ ቴያናምነን አደባባይ እንደገና በሕዝብ ቁጥጥር ሰር ዋለ። ሕዝብ ተማማለ።  የኮሚኒስት ፓርቲው ሰልጣኑን ዲሞክራሲያዊ ካላደረገ ቤቴ አልመለስም አለ።የኮሚኒስቱ ፓርቲውም ይፈርሳል ተብሎ ተፈራ።

ይሁን እንጂ በዚህ መሃል አክራሪው ኮሚኒስት ዜንግ ዚኦፒንግ ሽኩቻውን ጥስው ወጥተው የፓርቲው ዋና ጸሃፊ ሆነው አድፍጠው ቁጭ ብለው ኖሯል። አምባገነኑ ኮሚኒስት ፓርቲው ሕዝባዊ አመጹን በሃይል ከመደምሰስ ሌላ አማራጭ የለም ሲል አወጀ። ቀጥሎም በቀላል ብረት ለበስ የታገዘ ሃይል ወደ አስፈሪው ቲያናምነን አደባባይ ላከ። ሆኖም ይሄ ኃይል ሕዝቡን የፈራ መስሎ ምንም ጉዳት ሳያደርስ ተመለሰ። ይህም ለአንዴና ለመጨረሻው ሕዝባዊ አመጹን ለመጨፍለቅ ሆን ተብሎ የታቀደ ነው ይባላል። እንደተባለውም ኮሚኒስት ፓርቲው ለሕዝቡ ጥያቄ ዲሞክራሲያዊ መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ በከባድ ብረት  ለበስ የታገዘ ጦር ልኮ በገዛ ወገኑ ላይ ዘመተ። በቲይናምነን አደባባይ መሬት ሲኦል ሆነች። ለጠላት የተመረቱ ታንኮችና ብረት ለበስ የጦር መሳሪያዎች አፈ ሙዛቸውን ወደ ወገን አዞሩ። ለአምባገነን መሪዎች ቆሙ። የሕዝብ ልጆች በጥይት ተጨፈጨፉ፤ በታንክ ተጨፈለቁ።

በሌላ በኩል ታጋዮች ዝም ብለው አልተሰውም። ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነጻነትን መርጠው ጠላትን እየጣሉ ወደቁ። አያሌ ታንኮችንና ብረት ለበስ ተሽካሪዎችን አቃጠሉ። አያሌ ወታደሮችን እያነቁ ወደቁ። እስካሁንም ድረስ አርማቸውን አንስተው በቻይና ለዲሞክራሲ የሚታገሉ አሉ።  ቻይናም በነዚህ ታጋዮች ደም ተገነባች። የዓለም ታላቅ የኢኮኖሚ ኃይልም ለመሆን በቃች።“ታጋይ ይሞታል እንጅ  ትግል አይሞትም።” የሚባለው ለዚህ ነው። ካለ ሞት ስርየት የለም። ጥቂት ልጆቿ ሞቱ፤ ቻይና ግን ዳነች።

የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባርና አሽከሮቻቸው የአማራ፤ የኦሮሞና የደቡብ አሳፋሪ አሰካሪዎች የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲን ልምድ ይወስዱ ይሆናል። ጎንደር ላይ የፈሩ መስለው መመለሳቸው የቲያናምነን አደባባዩን ሕዝባዊ አመጽ ለማክሸፍ ከተላከው የቻይና ኃይል አሰራር ጋር ይመሳሰላል። የባሕርዳሩ በታንክ የተጠናከረ ከሆነ ከፍተኛ መስዋእትነት ሊጠይቅ ስለሚችል ከወዲሁ መታጠቅና ለፍልሚያው መዘጋጀት ያስፈልጋል። በተለይም አማራ የሆንክ በማንኛውም ጊዜ አገርህን ያገለገልክ ወይንም አሁንም በመከላከያ ሰራዊት ያለህ ትግሬ ያልሆንክ የሰራዊቱ አባል ሁሉ የወያኔን ጭፍጨፋ ለማክሸፍና ወገንን ለመታደግ ቆርጠህ ተነሳ። ታንክ ማስፈራሪያ ሊሆን ይችል ይሆናል እንጂ በሕዝባዊ ቁጣ ላይ አይሰራም።

ነጻነትክን እንደዋዛ የተቀማህ ወገኔ ሆይ! ተነስ! ማን ይፈራል ሞት?ማን ይፈራል? ለአገር ለወገን ሲባል፤ ሁሉም ሰው ይሞታል!እያልክ ዘምር!

ጸሃፊው ዘነበ ታምራት በስልክ ቁጥር 310 774 6007 ይገኛሉ።

የኢሜይል አድራሻቸው ztamira@yahoo.com ነው

Follow @Neguodguadzeneb



Monday, August 1, 2016

Public Anger Blazing in Gondar



 Public Protest raged Gonder yesterday, Sunday, July 31, 2016 demanding democratic change in the nation in general and the release of prisoners, the return of Gondar provinces illegally annexed into Tigray State Administration and respect to Amhara People in particular.
The provinces the demonstrators request to return to the legitimate owners were formerly administered by the administrative region of Gondar which is a homeland to Amharas but added to Tigray when the Tigray Liberation Front (TPLF) seized power by the muzzle of the Gun in 1992.  “We are Amharas, and the proud children of Ethiopia” the crowd shouted. “Amharas are Ethiopians; they deserve respect as member of the nation,” they Added. The demonstrators also shouted that the unity and integrity of the Amhara people is still intact that the TPLF propaganda will not obstruct their oneness. "Amharas are one and indivisible wherever they may live." they insisted.
The Amharas have been a target of devastating subjugation and oppression ever since the TPLF took power by the muzzle of the Gun. The TPLF led government misappropriated fertile lands of Wollo and Gonder to add to Tigray Administrative region. Some taken from Gonder include Setit Humera, a province most known for its production of the cash crop "Sesame seed," that obtains a huge foreign currency to the nation next to "Coffee."   Another is Wolqaait Tegedie, a hot spot

at the border of Ethiopia and the Sudan. The inhabitants of the region complain that they are forced to be Tigreans while they are actually Amharas. “We are Amharas who lived for a time immemorial here as Amharas. Our language is Amharic, our culture is Amhara. We speak Amharic, express our sorrows and pleasures in the Amharic language and Amhara culture,” a candid speaker said in a Protest gathering in Wolqaait a few weeks ago.   But the TPLF needs this border town as an access to the Sudan via land transportation. This is an important route that links the future Republic of Tigray to a foreign land. The TPLF is also reserving Assab Port for the future Republic which would serve as an access to the sea. It will gain it either through an exchange to Badimie in a negotiation with a friendly Eritrean leadership yet to come or by invading Eritrea when the time comes. It is for this reason they don't fight for Assab today. 

Wollo is another Amhara region with which the TPLF would be deep in trouble soon. In addition to the high valued sesame seed farming land of Setit Humera of Gondar, the TPLF has taken over the fertile agricultural lands of Wollo, such as Rayana Azbo Zone, Seqota, Kobo and the like that would staunchly support its people in becoming self-sufficient in food production.   Obviously Wollo will turn on the TPLF with similar demand to Gondar. It will follow the foot step of Gondar in the demand to reinstating its territories back to the legitimate owners. The movement has already started and with the coordination and support from Gondar in the North and the patriotic North Shoa compatriots in the South, the issue will become a headache to the TPLF.

Observers comment that the TPLF had better not mess with the Amhara or will pass away as a mist in a hot zone. However, the billionaires at the TPLF palace are not satisfied yet. Their bellies are tight but still want to eat more, their hands are stained with enough blood and yet they want to kill more. They have become like the idols described in the book of John, they have eyes, they don’t see. They have ears, they don’t hear. They don’t even listen to their loyal friends, the Chinese! They are waiting for the fire that glowed in Gondar to end up in the waters of North Shoa, as predicted!






 








Saturday, June 4, 2016




Muhammad Ali (Cassius Marcellus Clay, Jr.) Died at 74

Top of Form

Bottom of Form



World famous boxer, Muhammad Ali died in his home at Phoenix Arizona it was announced. According to a synopsis on his life history written by breaking news.com, Ali was an Bottom of FormAmerican former professional boxer, generally considered among the greatest heavyweights in the history of the sport.

A controversial and polarizing figure during his early career, Ali is now highly regarded for the skills he displayed in the ring plus the values he exemplified outside of it: religious freedom, racial justice and the triumph of principle over expedience. He is one of the most recognized sports figures of the past 100 years, crowned "Sportsman of the Century" by Sports Illustrated and "Sports Personality of the Century" by the BBC. He is also a best-selling author who wrote several novels detailing his career, including The Greatest: My Own Story and The Soul of a Butterfly.” The following is a synopsis of his life history in full.

“Ali, originally known as Cassius Clay, began training at 12 years old and at the age of 22 won the world heavyweight championship in 1964 from Sonny Liston in a stunning upset. Shortly after that bout, Ali joined the Nation of Islam and changed his name. He converted to Sunni Islam in 1975, and 30 years later began adhering to Sufism.”

“In 1967, three years after winning the heavyweight title, Ali refused to be conscripted into the U.S. military, citing his religious beliefs and opposition to American involvement in the Vietnam War. He was eventually arrested and found guilty on draft evasion charges and stripped of his boxing title. He did not fight again for nearly four years—losing a time of peak performance in an athlete's career. Ali's appeal worked its way up to the U.S. Supreme Court, where in 1971 his conviction was overturned. Ali's actions as a conscientious objector to the war made him an icon for the larger counterculture generation.”

“Ali remains the only three-time lineal world heavyweight champion; he won the title in 1964, 1974, and 1978. Between February 25, 1964 and September 19, 1964 Muhammad Ali reigned as the undisputed heavyweight boxing champion.”

“Nicknamed "The Greatest", Ali was involved in several historic boxing matches. Notable among these were the first Liston fight, three with rival Joe Frazier, and one with George Foreman, in which he regained titles he had been stripped of seven years earlier.”

“At a time when most fighters let their managers do the talking, Ali, inspired by professional wrestler "Gorgeous" George Wagner, thrived in—and indeed craved—the spotlight, where he was often provocative and outlandish. He controlled most press conferences and interviews, and spoke freely about issues unrelated to boxing. Ali transformed the role and image of the African American athlete in America by his embrace of racial pride and his willingness to antagonize the white establishment in doing so. In the words of writer Joyce Carol Oates, he was one of the few athletes in any sport to "define the terms of his public reputation”

Dewol pays a tribute to the greatest and shares its sympathy to his family, the Sports family in general and the people of the United States in particular who lost a great man that is irreplaceable but irrevocable from the minds of every American.


Thursday, May 19, 2016

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እውነተኛ ገጽታ!





ከህሊና ወንድይራድ

አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ  ሺ ዘመናት አኩሪ ታሪክ ባለቤት ሐገር እንዳልነበረች ዛሬ በባንዳ ርዝራዦች መዳፍ ሥር ወድቃ የባለመቶ አመት ባለታሪክ ተብላላች።በጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ደምና አጥንት የጸናች ምድር የተባዮች መፈንጫም ሆናለች።

*የአገር  ባለውለታ የሆኑ አርበኞቿ ሜዳ ላይ ወድቀው ሲያደሟትና ሲያዳክሟት የኖሩ ዛሬ ላይ ተንደላቀው የሚኖሩባት
 “ኢትዮጵያ ሐገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።”
የሚለው ዜማ ዛሬም ትኩስ ሆኖ የሚደመጥባት ብቸኛዋ ምድር የኛዎ እማማ ኢትዮጵያ ሆናለች።
በትግራይ ወያኔ አገዛዝ የወደቀችው አገራችን ሕዝቧ ዘላለማዊው አምላክ የለገሰውን ነፃነት ተነጥቆ በባርነት የሚማቅቅባት፣ዜጎቿ በረሃብ የሚረግፉባት፣ በበሽታ የሚሰቃዩባትና ተፋ የጨነገፈባት የጥቂት ወሮበሎች  ሐገር ሆነች።
የትግራይ ወያኔዎችና ግብረ አበሮቻቸው ተምረው የተመረቁ ወጣቶችን ድንጋይ ጠራቢ በማድረግ የምትኩራራና በአደባባይ የምትደሰኩር ሃፍረተ-አልባ ገዢዎች የሚዘውሯት የፍርደ ገምድሎች ርስተ ጉልት አደረጓት።
ይማኖት አባቶቿን  አሰድዳ እያንከራተተች በካድሬ የቀበሮ ባህታዊያን ቤተመቅደሷን ያስወረረች  መንፈሳዊነትና ህሊና በሌላቸው የአስመሳይ ካህናትና ፓስተሮች መነገጃ የገበያ ማዕከል የሆነች ሐገር ሆነች።
አንድ ሆኖ ወራሪን አይቀጡ ቅጣት የቀጣ፣ለጥቁር ሕዝቦች ፋና ወጊ የሆነ ሕብረብሄራዊ ሕዝቧን በወንዝና በመንደር የሚከፋፍሉና የሚያናክሱ መርዛም ኮብራ እባቦች የበቀሉባት ኪነ-ጥበቧ በሃሰት ተሽሞንሙኖ የሚቀርባትና ዕውነት የቀጨጨባት፣አሰመሳይነትና አደባይነት የነገሰባት ሲኦላዊ ምድር ልትሆን አበቋት።
ዛሬ ያላቅሟ የምትንጠራራ ከሰራችው ይልቅ የምታወራው የሚበዛ በሃሰት ሚዲያ የደነቆረች የሆዳም ጋዜጠኞች መፈልፈያ፣ የእውነተኛ ጋዜጠኞች መሰቃያ ምድር ኢትዮጵያ ናት።
ዛሬ ባልተማሩ የምትመራ ለነፃነቷ የሚታገሉ ልጆቿን በሰቆቃዊ ስፍራ አጉራ የምታሰቃይ ምድራዊ ገሃነም ኢትዮጵያ ናት።
የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ከላይ የተዘረዘሩትን እውነታዎች አታሟላም የሚሉ ካሉ ህሊናቸው ያልተሟላ ወይም በጥቅም የታወረና ሞራላቸው የላላና ከገዢዎች ጋር የሚቆምሩ የበግ ለምድ የደረቡ ተኩላዎች መሆን አለባቸው።
ኢትዮጵያ በጠላት ዘመን ይህን ሁሉ ፈተና አልፋ ዛሬ ላይ የደረሰች፣አሁን ካለችበትም ግፍና ሰቆቃ ለመውጣት በጀግኖች ልጆቿ በየትግል ዘርፉ ዋጋ እየተከፈለላትና በቅርቡም ነፃነቷን በሕዝቧና በአምላኳ ርዳታ የምትጎናጸፍ በወርቃማ ቃላት ታሪኳ የተጻፈላትና የተዘመረላት ውብ ምድር ነበረች!
ዛሬ ግን ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ትክክለኛ ገጽታዋ ባቅሜ ከላይ እንደ ዘረዘርኩት ነው።ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚሰነዘር ገንቢም ሆነ አፍራሽ ምላሽ ብዕሬ ምላሽ ለመስጠት በተጠንቀቅ ላይ ናት።
አምላክ የኢትዮጵያችንን ትንሣዔ ያፋጥንልን!
አሜን
ከህሊና ወንድይራድ
ከመናገሻ
ግንቦት 11/2008ዓ/ም